kalimah.top
a b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z 0 1 2 3 4 5 6 7 8 9 #

zemas – fikir yetalesh كلمات اغاني

Loading...

ያልገደለ ያበረታል ሞት ያለፈው
ማደር ያስተምራል ነገ አዲስ ቀን ነው
ሰውን ለፈተና መስዋትነት ፍቅር

መክፈል ያክል ዋጋ በሰለም ለማደር
እስኪ የኔን እውነት አንደበቴ ይናገር
ማንም እዳያዝን ልቡ እንዳይሰበር
ፍቅር መተማመን መዋደድ አይጥፋ
ብርሃኑ እኔ ነኛ ጨለማው አይጥፋ
ጦረኝነት ህይወት ከውጪ ወስጣችን
ወጣ ከአለም ጋር ገባ ለነፍሳችን
ለእውነት ካልቆምን ከደማ ህሊናችን
ማስመሰል ነው ለደስታች አዎ
ፍቅር የታለሽ
ተፈጥሮ ሆኖበት ሰው ይፈልጋል
ሁሌ አዲስ ይመኛል
ፍላጎቱ አሸንፎት ይፈልጋል
ልቡን አውሮታል
ያለውን አያይም ይፈልጋል
ያጣው ብሶበታል
ሁሉን ለኔ እያለ ይፈልጋል
ሰላም እርቆታል
ይፈልጋል ይፈልጋል መች እረፍት
ይፈልጋል ደሞ ይሻል ህሊናው ይደማል
ይለመዳል ከገቡበት አነደምን ይወጣል
ፍቅር ሳይኖር እረፍት ኸረ ኬት ይገኛል
እውነት መከራ እና ጸፀት
ፍቅር እምነት እና ክደት
ታሪክ ውለታ እና በቀል
መልሶ አይቀርም ነገን ይመለሳል በፈንታው
ፍቅር የት አለሽ
ፍላጎቴ ገፍቶኝ አወጣኝ ከቤቴ
መነሻዬም መድረሻዬ ማሰብ ሰውነቴን
ስህተቴ ሆነባቸው ጥያቄ ማብዛቴ
መመኘቴ አሸነፈኝ መሆን አንደ አባቴ
እሱ እንደሱ እኔ እንደ እኔ
ቀለም አንድ አይደለም አንድነት ሰውነት ፍቅር ነች የኔ አለም አልቌል ይሉ ነበር
መጨረሻ የተባለው መጀመሪያስ ቢሆን
ማን ያቃል አዋቂ ይጠይቃል
ማን ያቃል ያየ ይደብቃ
ሲደብቅ የታየ እሱም ይደበቃል
ማን ያቃል ሰዶ ማሳደዱ አንድቀን ያበቃል
ብዬ አቅቷል ደሞ ዞሬ ሳያየው ሰው አዲስ አግኝቷል
የኔ ነው የኔ ነው ጭቅጭቁ ደርቷል
የነጋ ሲመስለኝ ዳግም ይጨልማል መልሶ ይነጋል አዲስ ነገር የለም መኖር ይቀጥላል
ፍቅር የት አለሽ

كلمات أغنية عشوائية

اهم الاغاني لهذا الاسبوع

Loading...