kalimah.top
a b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z 0 1 2 3 4 5 6 7 8 9 #

sador – tegatega كلمات اغاني

Loading...

ሰማይ ተከፍታ ስጦታ ተሰጠቻት
፩፱፱፫ የኔ መምጣት በጃት
ሃህ

የዚች ዓለም ሙዚቃ አጣጣም
ሳዶር አጣፍጦ ሊሰጣት ተብሉአል ይመቻት
ሃህ
ካፉ ቃል ጠብ እንዳይል ተነግሩአል ከልጅነት
እስከ እድገት ይቀጥላል ቢቅምም ጫት
ሃህ
ቀስ በ ቀስ ወደ ስኬት ጠጋ
ጠጋ ጠጋ ጠጋ ጠጋ ማለት

ጠጋ ጠጋ በቻ አይደለም ሚያስፈልግ ጥበብም ነው
ስኬትን በፍቅር ለማሳደድ ከትጋት በላይ ሚጠይቀው
እኔን ነው ስጦታ አስፈላጊ ነው
የኔስ ልዩ ከሁሉ ሰው አንደምትሰማልኝ ነው
እንዳትሳሳት እንደዚ ብዬ ስናገር ግን
ከማንም አልሻል አትበልብኝ ቦግ ቢን
ነን እና አንድ አይነት
የተለየን ባይነት
ዋናው ግን አይኔ የት
አካሌ ሚውልበት
የአይምሮ ትልቅ እንሰት አስተሳሰብ ይረባል ወይ
የጠጋ ጠጋ ፍላጎት አይቀርም ልናገራ ወይ
ወዴት ነው ጠጋ ጠጋው ተሰምሮበታል በቀይ
አንደኛ ጥያቄ በህይወት ላይ እኔ ምንድን ነኝ?
ለምን እግዜር ፈጠረኝ ፣ ወዴት ነው ምራመደው
የህይወቴ አላማ አጀንዳዬ አካል አለው
እግር ተጣብቁአል ወይ ለጠጋው ምጠቀመው
አላቅም ወንድሜ አንድ ነገር ብቻ ነው ማውቀው

ሰማይ ተከፍታ ሰጦታ ተሰጠቻት
፩፱፱፫ የኔ መምጣት በጃት
ሃህ
የዚች ዓለም ሙዚቃ አጣጣም
ሳዶር አጣፍጦ ሊሰጣት ተብሉአል ይመቻት
ሃህ
ካፉ ካል ጠብ እንዳይል ተነግሩአል ከልጅነት
እስከ እድገት ይቀጥላል ቢቅምም ጫት
ሃህ
ቀስ በ ቀስ ወደ ስኬት ጠጋ
ጠጋ ጠጋ ጠጋ ጠጋ ማለት

كلمات أغنية عشوائية

اهم الاغاني لهذا الاسبوع

Loading...