hulie hulie – haileye taddesse كلمات اغاني
ያኔ እንደሰማሁት ሁሌ ሁሌ (ሁሌ ሁሌ)
ኣይቼሽ ባመንኩት ሁሌ ሁሌ (ሁሌ ሁሌ)
ሁለንተናሽ ለኔ ለኔ ተመችቶታል ለገኔ
ሁለንተናሽ ለኔ ለኔ ተመችቶታል ለገኔ
ያኔ እንደሰማሁት ሁሌ ሁሌ (ሁሌ ሁሌ)
ኣይቼሽ ባመንኩት ሁሌ ሁሌ (ሁሌ ሁሌ)
ሁለንተናሽ ለኔ ለኔ ተመችቶታል ለገኔ
ሁለንተናሽ ለኔ ለኔ ተመችቶታል ለገኔ
ከሺ ሰው መሃል ከስንቱ ኣይን ለይታ ቀልብ የምትስብ ላያት ኣስመኝታ
ወድጃታለው ወድጃት
ወድጃታለው ወድጃት
አልደብቀውም ሀሳቤ ስለስዋ
የሚያስጨንቀኝ ማን ኣለኝ ያለ እስዋ
ወድጃታለው ወድጃት
ወድጃታለው ወድጃት
ውበት ካይኖችዋ ሲል ነካ
እኔም በዚች ልጅ ነካ
በፈገግታ ስታስነካ ታደርጋለች ልብን ነካ
ይፈልጓታል ኣይኖቼ በቃኝ አይሉም ኣንዴ ኣይቼ
ኣይቼሻ…
ኣይቼሻ…
ኣይቼሻ…
ኣይቼሻ…
ኣይቼሻ…
ኣይቼሻ…
ኣይቼሻ…
ኣይቼሻ…
ኣይቼሻ…
ያኔ እንደሰማሁት ሁሌ ሁሌ (ሁሌ ሁሌ)
ኣይቼሽ ባመንኩት ሁሌ ሁሌ (ሁሌ ሁሌ)
ሁለንተናሽ ለኔ ለኔ ተመችቶታል ለገኔ
ሁለንተናሽ ለኔ ለኔ ተመችቶታል ለገኔ
ያኔ እንደሰማሁት ሁሌ ሁሌ (ሁሌ ሁሌ)
ኣይቼሽ ባመንኩት ሁሌ ሁሌ (ሁሌ ሁሌ)
ሁለንተናሽ ለኔ ለኔ ተመችቶታል ለገኔ
ሁለንተናሽ ለኔ ለኔ ተመችቶታል ለገኔ
የሰማይ ኮከብ የምሽት ጠረቃ
የውበት ብርሃን ትታያለች ደምቃ
ወድጃታለው ወድጃት
ወድጃታለው ወድጃት
የፍቅር ኣምላክ ከሰው ኣይን ኣርቆ
የወደድኳትን ቢሰጠኝ መርቆ
ወድጃታለው ወድጃት
ወድጃታለው ወድጃት
ውበት ካይኖችዋ ሲል ነካ
እኔም በዚች ልጅ ነካ
በፈገግታ ስታስነካ ታደርጋለች ልብን ነካ
ይፈልጓታል ኣይኖቼ በቃኝ አይሉም ኣንዴ ኣይቼ
ኣይቼሻ…
ኣይቼሻ…
ኣይቼሻ…
ኣይቼሻ…
ኣይቼሻ…
ኣይቼሻ…
ኣይቼሻ…
ኣይቼሻ…
ኣይቼሻ…
ኣይቼሻ…
ኣይቼሻ…
ኣይቼሻ…
كلمات أغنية عشوائية
- hoodie platy › hoodie, platy – in spiaggia كلمات اغاني
- mezzi termini › mezzi termini – influenza كلمات اغاني
- new toby › new toby – shawty know wassup*! كلمات اغاني
- jantje van overeem › jantje van overeem – jantje – studiosessie 357 كلمات اغاني
- mark wills › mark wills – jacob’s ladder (re-recorded) كلمات اغاني
- zack ink › zack ink – fake كلمات اغاني
- сёстры sestry › сёстры (sestry) – не обо мне (not about me) كلمات اغاني
- camron jones › camron jones – happy كلمات اغاني
- rpm oficial › rpm oficial – tentacion كلمات اغاني
- yunnin › yunnin – homicídio remix كلمات اغاني