kalimah.top
a b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z 0 1 2 3 4 5 6 7 8 9 #

eyob mekonnen – endet beye كلمات اغاني

Loading...

ስላንቺ እንዴት ብዬ
ክፉ ላውራ ችዬ
እንዲህ ነው አልልም

አንደበቴ አይዝልም
የትም ይሆን የትም
አፌ ከቶ አይስትም
ከቶ አይስትም ከቶ አይስትም

ስላንቺ እንዴት ብዬ
ክፉ ላውራ ችዬ
እንዲህ ነው አልልም
አንደበቴ አይዝልም
የትም ይሆን የትም
አፌ ከቶ አይስትም
ከቶ አይስትም ከቶ አይስትም
ዛሬ አንዳችን ብንሆን በዳይ ጥፋተኛ
መልካም ጣፋጭ ሕይወት ቆይተናል እኛ
ከውብ ቀኖቻችን ብርሃን ከተሞሉ
ጨለማን አንምዘዝ ከጊዜያችን ሁሉ
ሰው አንድ ላይ ሲኖር በፍቅር በውዴታ
በሁሉም መስማማት የለበት ግዴታ
በአንድ መንታ መንገድ እጃችን ቢለያይ
ብዙ እንዳልተጓዝን ለምን እንተያይ
ታማኝ የልብ ወዳጅ ሚስጥረኛ
ማንስ ነበር ኦኦኦ ስ እንደኛ
ይህ እንዴት ተደርጎ እንዴት ቢረሳ
መጥፎን ብቻ የምናነሳ
እኔ እንደሁ በክፉ ስምክን አንስቼ
እኔስ ከቶ አላውቅም ስቼ
ስለ ጥሩ ነገር ዝምም አልልም
አንደበቴ ያንተን ከቶ አይዝልም

ስላንቺ እንዴት ብዬ
ክፉ ላውራ ችዬ
እንዲህ ነው አልልም
አንደበቴ አይዝልም
የትም ይሆን የትም
አፌ ከቶ አይስትም
ከቶ አይስትም ከቶ አይስትም

ስላንቺ እንዴት ብዬ
ክፉ ላውራ ችዬ
እንዲህ ነው አልልም
አንደበቴ አይዝልም
የትም ይሆን የትም
አፌ ከቶ አይስትም
ከቶ አይስትም ከቶ አይስትም

ሌላ የማያውቃቸው የኔ ያንቺ የሆኑ
ስንቱን አይነት ጉዳይ ገጥሞን በየቀኑ
ሃሳቤን አራግፈሽ ሰጥተሽን እፎይታ
ችግርሽን ስካፈል ፈንድቀሽ በደስታ
ሰው አንድ ላይ ሲኖር በፍቅር በውዴታ
በሁሉም መስማማት የለበት ግዴታ
ከውብ ቀኖቻችን ብርሃን ከተሞሉ
ጨለማን አንምዘዝ ከጊዜያችን ሁሉ

ታማኝ የልብ ወዳጅ ሚስጥረኛ
ማንስ ነበር ኦኦኦ ስ እንደኛ
ይህ እንዴት ተደርጎ እንዴት ቢረሳ
መጥፎን ብቻ የምናነሳ
እኔ እንደሁ በክፉ ስምክን አንስቼ
እኔስ ከቶ አላውቅም ስቼ
ስለ ጥሩ ነገር ዝምም አልልም
አንደበቴ ያንተን ከቶ አይዝልም

كلمات أغنية عشوائية

اهم الاغاني لهذا الاسبوع

Loading...