kalimah.top
a b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z 0 1 2 3 4 5 6 7 8 9 #

zeritu kebede - na geta hoy (live) كلمات أغنية

Loading...

ና ጌታ ሆይ
ወደ ነገሬ ወደ ችግሬ
ና ጌታ ሆይ
ወደ ፍርሃቴ ወደ ስጋቴ … እህህ

ና ጌታ ሆይ
ወደ ነገሬ ወደ ችግሬ
ና ጌታ ሆይ
ወደ ፍርሃቴ ወደ ስጋቴ … እህህ

ሊረዳኝ የሚችል የምታመንበት
የለኝም አንድም ሰው ማዳን የሚያውቅበት
አንተን ነው የማውቀው ስታድን በታምር
ምህረትህ ያውጣኝ ከከበበኝ ሽብር

ና ጌታ ሆይ
ወደ ነገሬ ወደ ችግሬ
ና ጌታ ሆይ
ወደ ፍርሃቴ ወደ ስጋቴ … እህህ

ማዕበልና ሞገድ አለፉ በላዬ
ብዘንፍ ከፍቃድህ ወደ እኔ ኮብልዬ
እንዳዘዝከኝ ሳይሆን ሄጄ እንደ ምኞቴ
ስብራትን ጋበዝኩ ጠራሁ ወደ ሕይወቴ

ና ጌታ ሆይ
ወደ ነገሬ ወደ ችግሬ
ና ጌታ ሆይ
ወደ ፍርሃቴ ወደ ስጋቴ … እህህ
ውጦ እንደሚያስቀረኝ ከዛተብኝ ስምጠት
አውጣኝ ከዚህ ባህር ከተቀበርኩበት
ገና ሳልጣራ ሰምተሀል አውቃለሁ
ተስፋዬ አንተው ነህ እጠብቅሃለሁ
ተስፋዬ አንተው ነህ እጠብቅሃለሁ

(ና ጌታ ሆይ ና ረዳቴ ና)
ፈርቻለሁና
(ና ጌታ ሆይ ና ረዳቴ ና)
ብቻዬን ነኝና
ና …

كلمات أغنية عشوائية

كلمات الأغنية الشائعة حالياً

Loading...