kalimah.top
a b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z 0 1 2 3 4 5 6 7 8 9 #

wegegta project - eyesus كلمات الأغنية

Loading...

አቤት ፡ አቤት ፡ አቤት
ስረህ ፡ ድንቅ ነው ፡ አቤት

ኢየሱስ ፡ ከሁሉ ፡ በላይ
ምትፈውስ ፡ በቃልህ ፡ ከላይ
ታናሹን ፡ በፍቅርህ ፡ ስበህ
ምታደርስ ፡ ከመንግስትህ

ጌታችን ፡ ከሁሉ ፡ በላይ
መንግስትህ ፡ ትምጣ ፡ ከሰማይ
ባርኮትህ ፡ በልጆችህ ፡ ላይ
ይብዛልን ፡ ክብርህም ፡ ይታይ

ጥበብ ፡ ዕዉቀትህ ፡ ወደር ፡ የሌለዉ
ፀሐይ ፡ ኳክብትን ፡ በድንቅ ፡ የያዘው
ዘመን ፡ ሳይጀምር ፡ ዘላለም ፡ ምትኖር
የጆችህን ፡ ስራ ፡ ህዝብ ፡ ይወድስህ

አቤት ፡ አቤት ፡ አቤት
ስረህ ፡ ድንቅ ነው ፡ አቤት

አቤት ፡ አቤት ፡ አቤት
ፍጥረት ፡ ያምልክህ ፡ አቤት

ኢየሱስ ፡ ከሁሉ ፡ በላይ
ምትፈውስ ፡ በቃልህ ፡ ከላይ
ታናሹን ፡ በፍቅርህ ፡ ስበህ
ምታደርስ ፡ ከመንግስትህ

ጥበብ ፡ ዕዉቀትህ ፡ ወደር ፡ የሌለዉ
ፀሐይ ፡ ኳክብትን ፡ በድንቅ ፡ የያዘው
ዘመን ፡ ሳይጀምር ፡ ዘላለም ፡ ምትኖር
የጆችህን ፡ ስራ ፡ ህዝብ ፡ ይወድስህ

ኦሆ ፡ ሆ ፡ ስግደት
ኦሆ ፡ ሆ ፡ ባንድነት
ኦሆ ፡ ሆ ፡ እልልታ
ኦሆ ፡ ሆ ፡ ለጌታ

ከመካን ፡ ማህፀን ፡ በስምህ ፡ ጠርተህ
ህያው ፡ አረከኝ ፡ ለህዝብህ ፡ መርጠህ
ድካም ፡ ጉልበቴን ፡ በፀጋህ ፡ ሞልተህ
አፅንተ ፡ አቆምከኝ ፡ በፍቅርህ ፡ ገብተህ
ማዕበል ፡ ተረሮች ፡ ከፊቴ ፡ ሸሹ
ክብርህን ፡ አይተው ፡ በዕምነት ፡ ሟሹ
አዉርቼ ፡ አልጠግብም ፡ መልካምነትህን
ከሁሉ ፡ በላይ ፡ ገናናዉ ፡ ስምህን

ኦሆ ፡ ሆ ፡ ስግደት ይገባሀል
ኦሆ ፡ ሆ ፡ (እስቲ ፡ እንበል)
ኦሆ ፡ ሆ ፡ ዎዉ ፡ ዎ ፡ ዎ
ኦሆ ፡ ሆ ፡ ና ናና ናና ና ና

አቤት ፡ አቤት ፡ አቤት
ስረህ ፡ ድንቅ ነው ፡ አቤት

አቤት ፡ አቤት ፡ አቤት
ፍጥረት ፡ ያምልክህ ፡ አቤት

كلمات أغنية عشوائية

كلمات الأغاني الشهيرة

Loading...