
teeno jr - tew(ተው) كلمات أغنية
it’s teeno!
መናገር ጀመርኩኝ እንደዚህ አስቤ
ያሳለፍኩት ታሪክ ተሰምቶኝ ከልቤ
እስክርብቶ ደብተር ወንበር ላይ አቅርቤ
መስማት ግድ ይልሃል አዎ እናትህ ት_
ጀርባ ታሪካችን ጭራሽ አንድ አይደለም
ልዩነቱ ሰፊ ነጭ ጥቁር ቀለም
ሲጀመር በገፊ ማንም አቃፊ የለም
ተደፍተሽ ስትለፊ ረግጦ በሚያልፍ ዓለም
አዎ!
ማን ነው የሚለው ደርሶ ተው!
ሁልሽም ስለሻል እኔን አንደ ክፉ ሰው!
ከቅናት የመጣ ያው ገፊ ስሜት ነው!
ማሰቤን የማውቀው አለማሰቤን ሳስበው!
take it slow teeno
natural routino
that’s my amigo
together we go
ረመረምኳቸው በየፊናቸው
bullet በላቸው ቀድሞ ከቁርሳቸው
ሲያዩኝ ከፋቸው ይመታል ልባቸው
የልብ ወፍ የላቸው ደም መላሽ ስማቸው
አትንኩን ስላቸው መስማት ተሳናቸው
ትምህርት እንስጣቸው ጀለስ ግባላቸው አው!!
i’ll punch you in the face
there is no show
ስፈላሰፍ ደግሞ እንደ ኦሾ
ወቅጥሃለው በ verses like you’re ጌሾ
don’t act like you’re a nig__ with a real soul
ቁጭ ብለህ ምጠጣህ እንደ አቦል
የአምበሳው ልጅ ነኝ ስሜ ነው ደቦል
እ don’t give a fu__ i’m the symbol
እንደ መግብያ ለመናገር
አንድ ነገር
ዝም ዝም ዝም እንደ ቅዝምዝም
የፈሰሰ ባይታፈስም
ያመለጠ ባይመለስም
አየው ጀለስ ስንተፋተፍ
ጀማው መጥቶ ድንገት ከተፍ
ተፍ ተፍ ተፍ
ኮሽ ኮሽ ኮሽ መሮጥ ወዴት
ላታመልጠኝ በምን ስሌት
nig__ ወዴት
ወሬ ብቻም አይደል
ቃል ከቃል ፊደል
አይቼዋለሁ ብዙ ሕይወት ይሉትን ነገር
በአራት ነጥብ ዘጋው ሁሉንም በነበር
ያስቀኛል ሳየው ያለውንም ጉጉት
ስራ ያዝን ብለው ጨዋታ ስያረጉት
ላይጨርሱ ስነካኩት
ሲነካኩ ላይቸርሱት
ከፍ ዝቅ ከላይ ከታች
i’ve a sk!ll that you don’t match
he got a sk!ll that you don’t match
መልኩን ታውቃለች ግን ስሙን ረሳች
ቢሆንም አቅፋ አንጀቱን ከበላች
ምን ያርግ ዘርግታ አጇን ከመጣች
loyalም አይደል አይደለም ሾራች
ግን ማቀፉ አይቀርም ከመጣ አሳሳች
yeah not my batch!
not my batch!
كلمات أغنية عشوائية
- rock is like - eddy rock كلمات أغنية
- miss mulatto - i remember كلمات أغنية
- oudaden - wa (y) atbir mẓẓiyn ! (fr) كلمات أغنية
- roro febriyanti - kaulah cintaku كلمات أغنية
- latente - ella te engaña كلمات أغنية
- kung tung - på gatan كلمات أغنية
- iam - etranger كلمات أغنية
- warning - when i'm alone كلمات أغنية
- caron wheeler - need a man كلمات أغنية
- adair cardoso - explosão كلمات أغنية