kalimah.top
a b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z 0 1 2 3 4 5 6 7 8 9 #

teddy afro - marakiye كلمات الأغنية

Loading...

ማራኪዬ
በምስራቅ ጸሐይ ወጥቶ እሲፈካ ሠማይ
ካንሶላው ገብቼ እኔ አልተኛም ብታይ

በናፍቆትሽ እምባ እየራስ አልጋዬ
ከአላቺ አቅቶኛል ማደር ለብቻዬ
ማራኬዬ ማራኪዬ 2x
አንቺ የልቤ ጉዳይ
መልክሸ ሁሌም ከዓይኔ ላይ ነው
ሌትም ቀንም ብታይ
ማርኮ መማር ነበረ የጀግና ሞገሱ
ከሩቅ አስረሸ ልቤን የት ያመልጥ ከራሱ
የጎደለው ከአርባ (40) ስንት ይሆን እጣዬ
ያለ አንቺ አልሞላ አለኝ እርጂን ማራኪዬ
ማር ማር ይላል
ሁሌ አፌ ሲጠራሽ ማር ማር ይላል
እያቆላመጠ ማር ማር ይላል
አይኖር ያለንቺ ማር ማር ይላል
እድሜ እየጣፈጠ
መች ጠገብኩሽና እና እኔ
የት ይድላኝ አልጋዬ
ፍቅርሸ ፀንቶ ብኛል እኔ አልተኛም ጨርሶ
ማታ ማታ ማልቀስ ነው ሥራዬ
ማራኪዬ ማራኪዬ 2x
አንቺ የልቤ ጉዳዬ
ማር ማር ይላል
ሁሌ አፌ ሲጠራሸ ማር ማር ይላል
እያቆላመጠ ማር ማር ይላል
እድሜ እየጣፈጠ ማር ማር ይላል
መች ጠገብኩሸ እና እኔ
የት ይድላኝ አልጋዬ
ፍቅርሸ ፀንቶ ብኛል እኔ አልተኛም ጨርሶ
ማታ ማታ ማልቀስ ነው ሥራዬ።

كلمات أغنية عشوائية

كلمات الأغاني الشهيرة

Loading...