kalimah.top
a b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z 0 1 2 3 4 5 6 7 8 9 #

mesfin gutu - geta eyesus كلمات الأغنية

Loading...

ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ውዱ ፡ አባቴ ፡ የዘለዓለም ፡ ሞኖሪያዬ
ሥሙን ፡ ስጠራዉ ፡ ደግሞም ፡ ሳወራዉ
እንዴት ፡ ግሩም ፡ ነዉ ፡ እንዴት ፡ ድንቅ ፡ ነዉ

እንዴት ፡ ግሩም ፡ ነዉ ፡ እንዴት ፡ ድንቅ ፡ ነዉ (፪x)

ኧረ ፡ እንዴት ፡ ግሩም ፡ ድንቅ ፡ ነው
እግዚአብሔር ፡ ለእኔ ፡ ያደረገው
ሕይወቴን ፡ አብዝቶ ፡ ባርኳል
ሰላሙ ፡ ሰላሜ ፡ ኋኖል (፪x)

ኦ ፡ ይገርማል ፡ ኧረ ፡ ይገርማል
ይደንቃል ፡ ኧረ ፡ ይደንቃል
ይገርማል ፡ ኧረ ፡ ይገርማል
ይደንቃል

ገረመኝ ፡ እኔስ ፡ ገረመኝ ፡ እኔስ ፡ ደነቀኝ
ደነቀኝ ፡ እኔስ ፡ ገረመኝ

አቅሜ ፡ ፍፁም ፡ ብቃቴ
ኢየሱስ ፡ ቸሩ ፡ አባቴ
አቀፈኝ ፡ የፍቅር ፡ እጁ
አክብሮኝ ፡ ይኸው ፡ በደጁ (፪x)

ኦ ፡ ይገርማል ፡ ኧረ ፡ ይገርማል ፡ ይደንቃል
ይገርማል ፡ ኧረ ፡ ይገርማል
ይደንቃል ፡ ጌታ ፡ ይደንቃል

ገረመኝ ፡ እኔስ ፡ ገረመኝ
ደነቀኝ ፡ እኔስ ፡ ደነቀኝ
ገረመኝ ፡ ደነቀኝ ፡ እኔስ ፡ ደነቀኝ

ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ውዱ ፡ አባቴ ፡ የዘለዓለም ፡ ሞኖሪያዬ
ሥሙን ፡ ስጠራዉ ፡ ደግሞም ፡ ሳወራዉ
እንዴት ፡ ግሩም ፡ ነዉ ፡ እንዴት ፡ ድንቅ ፡ ነዉ
እንዴት ፡ ግሩም ፡ ነዉ ፡ እንዴት ፡ ድንቅ ፡ ነዉ (፪x)

ተድላ ፡ ነው ፡ ለታመኑበት
ሕይወትም ፡ ተስፋ ፡ ያለበት
አይተናል ፡ ስትረዳን
ቸሩ ፡ አባት ፡ እርሱ ፡ ይመስገን (፪x)

ኦ ፡ ይገርማል ፡ ኧረ ፡ ይገርማል
ይደንቃል ፡ ኧረ ፡ ይደንቃል
ይገርማል ፡ ኧረ ፡ ይገርማል
ይደንቃል

ገረመኝ ፡ እኔስ ፡ ገረመኝ ፡ እኔስ ፡ ደነቀኝ
ደነቀኝ ፡ እኔስ ፡ ገረመኝ

كلمات أغنية عشوائية

كلمات الأغاني الشهيرة

Loading...