kalimah.top
a b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z 0 1 2 3 4 5 6 7 8 9 #

meselu fantahun - safeqrik كلمات الأغنية

Loading...

ሳፈቅርህ እኔ ስወድህ
አኑረኝ እንጂ ከሆድህ
ሳፈቅርህ እኔ ስወድህ

አኑረኝ እንጂ ከሆድህ
በቀልድ አትየው ተው በቀልድ
ብርቅ አይሁንብህ ውደድድ
አ አ አ ውድድ
ሳፈቅርህ እኔ ስወድህ
አኑረኝ እንጂ ከሆድህ
ሳፈቅርህ እኔ ስወድህ
አኑረኝ እንጂ ከሆድህ
በቀልድ አትየው ተው በቀልድ
ብርቅ አይሁንብህ ውደድድ
አ አ አ ውድድ

መስሎኝ ነበር እኔስ እንዲ ምባዝነው
ወዶ አለም ውድድ እረ እንዴት እዳ ነው እረ እንዴት እዳ ነው
የማያገኙትን ፍቅር መመኘት
የልብን ሳይ ሙሉ አጉል ነው መቅረት አጉል ነው መቅረት
መስሎኝ ነበር እኔስ እንዲ ምባዝነው
ወዶ አለም ውድድ እረ እንዴት እዳ ነው እረ እንዴት እዳ ነው
የማያገኙትን ፍቅር መመኝት
የልብን ሳይ ሙሉ አጉል ነው መቅረት አጉል ነው መቅረት
እዳ ነው ተወደድኩኝ ብለህ እዳ ነው
በእኔ ላይ ብትኮራ እዳ ነው
ብድር በምድር እዳ ነው
ይደርስሃል ተራህን እዳ ነው
ላንተ ይመስልም እንጂ እዳ ነው
የሴት ኩራቴን እዳ ነው
በሌላ አትቁጠረው እዳ ነው
ተው ግልጵነቴን እዳ ነው
አረ እዳ ነው እዳ ነው
እዳ ነው አረ እዳ ነው እዳ
እዳ ነው አረ እዳ ነው እዳ
እዳ ነው አረ እዳ ነው እዳ

ሳፈቅርህ እኔ ስወድህ
አኑረኝ እንጂ ከሆድህ
ሳፈቅርህ እኔ ስወድህ
አኑረኝ እንጂ ከሆድህ
በቀልድ አትየው ተው በቀልድ
ብርቅ አይሁንብህ ውደድድ
አ አ አ ውድድ

መስሎኝ ነበር እኔስ እንዲ ምባዝነው
ወዶ አለም ውድድ እረ እንዴት እዳ ነው እረ እንዴት እዳ ነው
የማያገኙትን ፍቅር መመኘት
የልብን ሳይ ሙሉ አጉል ነው መቅረት አጉል ነው መቅረት
እዳ ነው ተወደድኩኝ ብለህ እዳ ነው
በእኔ ላይ ብትኮራ እዳ ነው
ብድር በምድር እዳ ነው
ይደርስሃል ተራህን እዳ ነው
ላንተ ይመስልም እንጂ እዳ ነው
የሴት ኩራቴን እዳ ነው
በሌላ አትቁጠረው እዳ ነው
ተው ግልጵነቴን እዳ ነው
አረ እዳ ነው እዳ ነው
እዳ ነው አረ እዳ ነው እዳ
እዳ ነው አረ እዳ ነው እዳ
እዳ ነው አረ እዳ ነው እዳ
በቀልድ አትየው ተው በቀልድ
ብርቅ አይሁንብህ ውደድድ
አ አ አ ውድድ
በቀልድ አትየው ተው በቀልድ
ብርቅ አይሁንብህ ውደድድ
አ አ አ ውድድ
በቀልድ አትየው ተው በቀልድ
ብርቅ አይሁንብህ ውደድድ
አ አ አ ውድድ
በቀልድ አትየው ተው በቀልድ
ብርቅ አይሁንብህ ውደድድ
አ አ አ ውድድ

كلمات أغنية عشوائية

كلمات الأغاني الشهيرة

Loading...