kalimah.top
a b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z 0 1 2 3 4 5 6 7 8 9 #

lxrdk - ጓደኛ (friend) كلمات الأغنية

Loading...

ጓደኛ ጓደኛ ,የለም እውነተኛ
ግማሹ ምቀኛ ,ሌላው ጥቅመኛ
እኔስ ሰለቸኝ, መረገጡ በቃኝ
እኔስ የሚቆጨኝ ,ማጽናናቴ ስትይኝ ከፋኝ
ጓደኛ ጓደኛ ,የለም እውነተኛ
ግማሹ ምቀኛ ,ሌላው ጥቅመኛ
እኔስ ሰለቸኝ, መረገጡ በቃኝ
እኔስ የሚቆጨኝ, አለማየቴ አርቀህ ሰትግፋኝ ፣ስትጠላኝ

አይዞሽ ብዬ ነብረ
ሲከፋሽም አብሬ
አስቄሽም ነብረ
ሲደብርሽ ያኔ
ያሁሉ ተረስቶ ትይኛለሽ
ያሳየኝ ያልጅ ሞቶ
ተንከራቶ
እንዳላይ በህይወት ቆይቶ

ነበርክ ወንድሜ
እምላለሁ በደሜ
አስበልጬ ከራሴ
አልሳሳሁም ለነብሴ
ቢያንስ ማሰቤ

ዘመን ተለውጦ ብትለወጥ
ብትፈልግም ብዙ መለማመጥ
ጓደኛህ ነበርኩኝ ማልለወጥ
ግን ረሳሃኝ እንደ ወረት
ጊዜው ቢያልፍም
እኔ አልረሳም
ግን ይናፍቃል በጣም

ጓደኛ መሆኑ
ህልም እና ቅዠቱ
መስጠት መቀበሉ
እኔም እሞታለሁ
እናንተ ኖራችሁ
ምንም ብትጠሉኝ
ጓደኛ ብያችሁ

እርሱኝ እባካችሁ

ጓደኛ ጓደኛ
የለም እውነተኛ
ግማሹ ምቀኛ
ሌላው ጥቅመኛ
እኔስ ሰለቸኝ
መረገጡ በቃኝ
እኔስ የሚቆጨኝ
ማጽናናቴ ስትይኝ ከፋኝ
ጓደኛ ጓደኛ
የለም እውነተኛ
ግማሹ ምቀኛ
ሌላው ጥቅመኛ
እኔስ ሰለቸኝ
መረገጡ በቃኝ
እኔስ የሚቆጨኝ
አለማየቴ አርቀህ ሰትግፋኝ ፣ስትጠላኝ

_voices in my head

كلمات أغنية عشوائية

كلمات الأغاني الشهيرة

Loading...