kalimah.top
a b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z 0 1 2 3 4 5 6 7 8 9 #

kuku sebseba - fikireh beretabegne كلمات الأغنية

Loading...

አንነጋገርም ጨዋታው ይቅርብኝ
ቁጭ በል ከጎኔ የአይን ርሃብ አለብኝ
ጊዜያዊ ማፍቀር ምን ያደርግልኛል

ልብህ ከአይንህ ስር ነው ድንገት ይከዳኛል

ፍቅርህ በረታብኝ ተጨነቀ ሆዴ
በልክ አይሆንም ወይ እኔ አንተን መውደዴ
ፍቅርህ በረታብኝ ተጨነቀ ሆዴ
በልክ አይሆንም ወይ እኔ አንተን መውደዴ

ያልታሰበ እንግዳ ይመጣል ወይ ደርሶ
እንቅልፌ ከአይኔ ላይ ሄዷል ተመልሶ
ምነው ቢቀርብኝ ሰው ወዶ መዋተት
ሳጣው ያዝናል ልቤ ሳየው አላውቅበት

ፍቅርህ በረታብኝ ተጨነቀ ሆዴ
በልክ አይሆንም ወይ እኔ አንተን መውደዴ
ፍቅርህ በረታብኝ ተጨነቀ ሆዴ
በልክ አይሆንም ወይ እኔ አንተን መውደዴ

እከሳለሁ እንጂ እመነምናለሁ
ፍቅር ማንን ገሎ እሞትልሀለሁ
ፍቅር ሰው ገደለ ሲሉም አልሰማሁ
ያከሳል ያጠቁራል እኔም አውቃለሁ

ፍቅርህ በረታብኝ ተጨነቀ ሆዴ
በልክ አይሆንም ወይ እኔ አንተን መውደዴ
ፍቅርህ በረታብኝ ተጨነቀ ሆዴ
በልክ አይሆንም ወይ እኔ አንተን መውደዴ

አንነጋገርም ጨዋታው ይቅርብኝ
ቁጭ በል ከጎኔ የአይን ርሃብ አለብኝ
ጊዜያዊ ማፍቀር ምን ያደርግልኛል
ልብህ ከአይንህ ስር ነው ድንገት ይከዳኛል

ፍቅርህ በረታብኝ ተጨነቀ ሆዴ
በልክ አይሆንም ወይ እኔ አንተን መውደዴ
ተነስ ከልቤ ላይ ውረድ ወደ ሆዴ
በልክ አይሆንም ወይ እኔ አንተን መውደዴ

ፍቅርህ በረታብኝ ተጨነቀ ሆዴ
በልክ አይሆንም ወይ እኔ አንተን መውደዴ
ተነስ ከልቤ ላይ ውረድ ወደ ሆዴ
በልክ አይሆንም ወይ እኔ አንተን መውደዴ

ፍቅርህ በረታብኝ ተጨነቀ ሆዴ
በልክ አይሆንም ወይ እኔ አንተን መውደዴ
ፍቅርህ በረታብኝ ተጨነቀ ሆዴ
በልክ አይሆንም ወይ እኔ አንተን መውደዴ

كلمات أغنية عشوائية

كلمات الأغاني الشهيرة

Loading...