kalimah.top
a b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z 0 1 2 3 4 5 6 7 8 9 #

hanna tekle - temesgen كلمات الأغنية

Loading...

አግዘኝ ደግፈኝ ብዬ ነበረ
የኔ ጌታ ሰማኸኝ ስለቴም ሰመረ
ብዬ እልሀለሁ እንደገና

በአዲስ ዝማሬ በአዲስ ዜማ
ያየሁትን በዓይኔ አይቻለሁ
እጅህን በብዙ አይቻለሁ
ምስጋናዬ በፊትህ ያርግልኝ
አምልኮዬ በፊትህ ይፍሰስልኝ
ዝማሬዬ በፊትህ ሞገስ ያግኝልኝ

አንተ አይደለህም ወይ ረዳቴ
በጭንቅ ዘመን እረፍቴ
በማያምር ቀን ውበት ድምቀቴ
የደስታዬ ድምጽ ጩኸቴ
አንተ አይደለህም ወይ ረዳቴ
በጭንቅ ዘመን እረፍቴ
በማያምር ቀን ውበት ድምቀቴ
የደስታዬ ድምጽ ጩኸቴ

የለኝም ሌላ እኔ የምለው
ይኼ ነው ብዬ እንኳን የማነሳው ከሰው
የደስታዬ ቀኑ ባለቤት
ብቻህን ታይበት ይኼን ነው ምለው

ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን
ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን
ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን

አዘኑ ክፉ ያዩልኝ ቀኖቼ
እንባን የሻቱ ለዐይኖቼ
ቀኔን አዘኸው ከላይ ከሰማይ
ጠገብኩ በደስታ ሳቅ ሲሳይ
አዘኑ ክፉ ያዩልኝ ቀኖቼ
እንባን የሻቱ ለዐይኖቼ
ቀኔን አዘኸው ከላይ ከሰማይ
ጠገብኩ በደስታ ሳቅ ሲሳይ

የለኝም ሌላ እኔ የምለው
ይኼ ነው ብዬ እንኳን የማነሳው ከሰው
የደስታዬ ቀኑ ባለቤት
ብቻህን ታይበት ይኼን ነው ምለው

ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን
ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን
ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን
ይገባሃል ተመስገን ይገባሃል ተመስገን
ይገባሃል ተመስገን ይገባሃል ተመስገን
ተመስገን
ተመስገን
ተመስገን
ተመስገን

كلمات أغنية عشوائية

كلمات الأغاني الشهيرة

Loading...