haile roots - endewalelech lyrics
Loading...
እንደዋለለች
እስከመቼስ እንደሳhነች
ልቧም ሳይረጋ
ላታገኝ ሰው ፈልጋ
መቼ ያገኛል ሰው አቻውን
በብልጠት ኣምሳያውን
ሰክኖ እንጂ የሞላለት
አሃ
አፍቃሪ የእውነት
እንደዋለለች
እስከመቼስ እንደባከነች
ልቧም ሳይረጋ
ላታገኝ ሰው ፈልጋ
እጅግ ፍጥነቷን ተማምና
መክነፉ እንዳይሆን መና
ቢገኝማ ቀሎ ዕንቁ
አሃ
ባልሆነ ብርቁ
እስከመቼስ የልቧ ጎድሎ
ላይሞላ ክብሯን አቃሎ
ጋርዶ አይኗን የከለከላት
ይገለጥ ማየት ያገዳት
እንዲሆን መልካም ምላሹ
እንዲገጥማት ብልህ ታጋሹ
ትርጋ እንጂ ልቧ እዉ • ገብቶ
ይመጣል ደጁን አንኳኩቶ
እንደዋለለች
እስከመቼስ እንደሳhነች
ልቧም ሳይረጋ
ላታገኝ ሰው ፈልጋ
መቼ ያገኛል ሰው አቻውን
በብልጠት ኣምሳያውን
ሰክኖ እንጂ የሞላለት
አሃ
አፍቃሪ የእውነት
እንደዋለለች
እስከመቼስ እንደባከነች
ልቧም ሳይረጋ
ላታገኝ ሰው ፈልጋ
አሃ
አፍቃሪ የእውነት
ስለምን ትኑር ሳትረጋ
ላይገኝ ሰው በፍለጋ
ታጋጇ እንጂ የታደለች
ሳይጎድፍ ክብሯ ያገኘች
በስሜት የተጋለስ
ያለልክ እንዳልተገደበ
ምኞቷም በዝቶ እስክትወስን
ሴትነት ክብሯ እንዳይባክን
እንደዋለለች
እስከመቼስ እንደባከነች
ልቧም ሳይረጋ
ላታገኝ ሰው ፈልጋ
كلمات أغنية عشوائية
- super junior t - rokkugo! (traducao) lyrics
- the scenic - color by numbers lyrics
- super junior t - chotcha lyrics
- nasum - high on hate lyrics
- phidge - harm me where you know lyrics
- eduardo de crescenzo - occhi di marzo lyrics
- eduardo de crescenzo - mani lyrics
- super junior t - rokkugeo lyrics
- eduardo de crescenzo - chitarra mia lyrics
- razorheads - emo poem lyrics