kalimah.top
a b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z 0 1 2 3 4 5 6 7 8 9 #

eyob mekonnen - tetereche كلمات الأغنية

Loading...

እመጣለሁ ተነስቼ
እንዴት ልቅር ተጠርቼ
ከኔ ወዲያ ማን ሊሆንሽ

ሸክምሽን የሚያግዝሽ

ልቤ ተነስቷል
በቁጭት ገንፍሏል
ይቸኩላል ይቸኩላል
መንገድ ጀምሯል
ወስኗል አምርሯል
መቶ ያያል መቶ ያያል

እመጣለሁ ተነስቼ
እንዴት ልቅር ተጠርቼ
ከኔ ወዲያ ማን ሊሆንሽ
ሸክምሽን የሚያግዝሽ

ልቤ ተነስቷል
በቁጭት ገንፍሏል
ይቸኩላል ይቸኩላል
መንገድ ጀምሯል
ወስኗል አምርሯል
መቶ ያያል መቶ ያያል

ልቤ ተነስቷል
በቁጭት ገንፍሏል
ይቸኩላል ይቸኩላል
መንገድ ጀምሯል
ወስኗል አምርሯል
መቶ ያያል መቶ ያያል

ቅያሚያችን እጅግ በዝቶ ነበረ
በፅናት መካረሩ መረረ
ሕይወት ነው ይቅርታ
ከሰጠነው ቦታ
ሰላማችን ይብዛ
በፍቅር ይገዛ

ቅያሚያችን እጅግ በዝቶ ነበረ
በፅናት መካረሩ መረረ
ሕይወት ነው ይቅርታ
ከሰጠነው ቦታ
ሰላማችን ይብዛ
በፍቅር ይገዛ

እመጣለሁ ተነስቼ
እንዴት ልቅር ተጠርቼ
ከኔ ወዲያ ማን ሊሆንሽ
ሸክምሽን የሚያግዝሽ

ልቤ ተነስቷል
በቁጭት ገንፍሏል
ይቸኩላል ይቸኩላል
መንገድ ጀምሯል
ወስኗል አምርሯል
መቶ ያያል መቶ ያያል

ልቤ ተነስቷል
በቁጭት ገንፍሏል
ይቸኩላል ይቸኩላል
መንገድ ጀምሯል
ወስኗል አምርሯል
መቶ ያያል መቶ ያያል

ቅያሚያችን እጅግ በዝቶ ነበረ
በፅናት መካረሩ መረረ
ሕይወት ነው ይቅርታ
ከሰጠነው ቦታ
ሰላማችን ይብዛ
በፍቅር ይገዛ

ቅያሚያችን እጅግ በዝቶ ነበረ
በፅናት መካረሩ መረረ
ሕይወት ነው ይቅርታ
ከሰጠነው ቦታ
ሰላማችን ይብዛ
በፍቅር ይገዛ

አምረን ተውበን እንታያለን
ልዩነታችን ውበት ሲሆነን
ሕይወት ነው ይቅርታ
ከሰጠነው ቦታ
ሰላማችን ይብዛ
በፍቅር ይገዛ

ሕይወት ነው ይቅርታ
ከሰጠነው ቦታ
ሰላማችን ይብዛ
በፍቅር ይገዛ

كلمات أغنية عشوائية

كلمات الأغاني الشهيرة

Loading...