kalimah.top
a b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z 0 1 2 3 4 5 6 7 8 9 #

eyob mekonnen - man yawkal كلمات الأغنية

Loading...

ማን ያውቃል አለምን?
ሚስጥሯን ጨርሶ
ያለፈው ቢነግርም
ከሚያውቀው ጠቃቅሶ
ቢፅፈው ቢነበብ ገብቶት ፊደል ቆጥሮ
እሱ ያላየው አለ ሌላው ያየው ዞሮ
ቢፅፈው ቢነበብ ገብቶት ፊደል ቆጥሮ
እሱ ያላየው አለ ሌላው ያየው ኖሮ ኖሮ
ኖሮ ኖሮ
ኖሮ ኖሮ
ኖሮ ኖሮ

ስንቱን ትልቅ ችግር (አኸአኸ)
ሲፈታ የኖረ (አኸአኸ)
ከሱ አልፎ ለሌሎች
ዘዴን የቀመረ
ቀላል ነገር ገጥሞት
ሲከዳው ብልሃቱ
በታናሹ ምክር ከሐሳብ ከጭንቀቱ ሲወጣ ማየቱ
ኦኦኦ ይገርማል ሰነፉ ብልጡ ነው
ኦኦኦ ይደንቃል በሚያውቀው ሲገኝ
ኦኦኦ ይገርማል ካለቦታው ገብቶ
ኦኦኦ ይደንቃል አዋቂው ሲሞኝ
ኦኦኦ ይገርማል ይደንቃል ይገርማል
ኦኦኦ ይገርማል ይደንቃል ይገርማል
ኦኦኦ ይገርማል ይደንቃል ይገርማል
ኦኦኦ ይገርማል ይደንቃል ይገርማል
ማን ያውቃል አለምን?
ሚስጥሯን ጨርሶ
ያለፈው ቢነግርም
ከሚያውቀው ጠቃቅሶ
ቢፅፈው ቢነበብ ገብቶት ፊደል ቆጥሮ
እሱ ያላየው አለ ሌላው ያየው ዞሮ
ቢፅፈው ቢነበብ ገብቶት ፊደል ቆጥሮ
እሱ ያላየው አለ ሌላው ያየው ኖሮ ኖሮ
ኖሮ ኖሮ
ኖሮ ኖሮ
ኖሮ ኖሮ

ስንቱን ትልቅ ችግር (አኸአኸ)
ሲፈታ የኖረ (አኸአኸ)
ከሱ አልፎ ለሌሎች
ዘዴን የቀመረ
ቀላል ነገር ገጥሞት
ሲከዳው ብልሃቱ
በታናሹ ምክር ከሐሳብ ከጭንቀቱ ሲወጣ ማየቱ
ኦኦኦ ይገርማል ሰነፉ ብልጡ ነው
ኦኦኦ ይደንቃል በሚያውቀው ሲገኝ
ኦኦኦ ይገርማል ካለቦታው ገብቶ
ኦኦኦ ይደንቃል አዋቂው ሲሞኝ
ኦኦኦ ይገርማል ይደንቃል ይገርማል
ኦኦኦ ይገርማል ይደንቃል ይገርማል
ኦኦኦ ይገርማል ይደንቃል ይገርማል
ኦኦኦ ይገርማል ይደንቃል ይገርማል
(ኦኦኦ ይገርማል ይደንቃል ይገርማል)
(ኦኦኦ ይገርማል ይደንቃል ይገርማል)

كلمات أغنية عشوائية

كلمات الأغاني الشهيرة

Loading...