kalimah.top
a b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z 0 1 2 3 4 5 6 7 8 9 #

esubalew yetayew (የሺ) - ትርታዬ (tirtaye) كلمات الأغنية

Loading...

ትር ፀሐይ ነሽ (ትር)
ትር ብርሀን (ትር)
ትር ፀሐይ
ትር ለእኔ (ትር)
ትር ለልቤ (ትር)
ትር ሰማይ
(ኣሃ) ደስታ ሚከበኝ ፣ (ኣሃ) በፈገግታሽ
(ኣሃ) የልቤ አንድ ምት ፣ ትርታዬ ነሽ

ትር ትር ትርታዬ ፣ ትር ትር ትርታዬ
የልቤ አንድ ምት አንቺ ነሽ ብርታቴ
ትር ትር ትርታዬ ፣ ትር ትር ትርታዬ
የልቤ አንድ ምት አንቺ ነሽ ብርታቴ

ዉብ ዉብየን ፣ እንደ ማለዳ የወፍ ዜማ
ኣ አለሜን ፣ አልጠግብም ድምፅሽን ብሰማ
ዉብ ዉብየን ፣ እንደ ሎሚ ሽታ ጠረንሽ
ኣ አለሜን ፣ መልካም መአዛ ነዉ መለያሽ
ዉብ ዉብየን ፣ እንደ ዉብ አበባ በአይኖቼ
ኣ አለሜን ፣ መች ይሰለችና አይቼ

ኣ… ኣ… አሃ
ኣ… አሃ… ኣ
ኣ… ኣ… አሃ
ኣ… አሄ… ኣ
ኣ… አሄ… ኣ

አቧራውም ይሰክናል ፣ ደረቅ ሳሩ ይለመልማል
ፍቅር ነሽ ማን ባንቺ ይጨክናል
አቧራውም ይሰክናል ፣ ደረቅ ሳሩ ይለመልማል
የዋልሽበት ሁሉ ይለያል

ትር ትር ትርታዬ ፣ ትር ትር ትርታዬ
የልቤ አንድ ምት አንቺ ነሽ ብርታቴ
ትር ትር ትርታዬ ፣ ትር ትር ትርታዬ
የልቤ አንድ ምት አንቺ ነሽ ብርታቴ

ዉብ ዉብየን ፣ ጥቂቷን ዘርቼ ብዙ አፈስኩ
ኣ አለሜን ፣ በፍቅርሽ ፍቅርን አተረፍኩ
ዉብ ዉብየን ፣ ደስታየ ልክ ያጣል ወሰን
ኣ አለሜን ፣ ሳገኝሽ ጥርሴ አይከደን
ዉብ ዉብየን ፣ የቀረሽ ያጣሁሽ እለት
ኣ አለሜን ፣ ልክም አይሆን የልቤ ምት

ኣ… ኣ… አሃ
ኣ… አሃ… ኣ
ኣ… ኣ… አሃ
ኣ… አሄ… ኣ
ኣ… አሄ… ኣ

አቧራውም ይሰክናል ፣ ደረቅ ሳሩ ይለመልማል
ፍቅር ነሽ ማን ባንቺ ይጨክናል
አቧራውም ይሰክናል ፣ ደረቅ ሳሩ ይለመልማል
የዋልሽበት ሁሉ ይለያል ፤

ትር ትር ትርታዬ ፣ ትር ትር ትርታዬ
የልቤ አንድ ምት አንቺ ነሽ ብርታቴ
ትር ትር ትርታዬ ፣ ትር ትር ትርታዬ
የልቤ አንድ ምት አንቺ ነሽ ብርታቴ

ትር ትር ትርታዬ ፣ ትር ትር ትርታዬ
የልቤ አንድ ምት አንቺ ነሽ ብርታቴ
ትር ትር ትርታዬ ፣ ትር ትር ትርታዬ
የልቤ አንድ ምት አንቺ ነሽ ብርታቴ

كلمات أغنية عشوائية

كلمات الأغاني الشهيرة

Loading...