kalimah.top
a b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z 0 1 2 3 4 5 6 7 8 9 #

ebba daniel - amelkihalehu كلمات الأغنية

Loading...

intro
ትናንትን እንዳመለኩህ ዛሬም ላምልክህ
የአንደበቴ ፍሬ ይባርክህ ክብር ይሁንልህ
በሰጠህኝ ዕድሜ አመስግኜ መቼ ረካሁ ከልቤ አምልኬ
በሰጠህኝ ዘመኔ አመስግኜ መቼ ረካው ከልቤ እኔ አምልኬ
verse
ጎጆውን ሊያፀና ሰው ያቆማል ምሰሶ
ምስጋናህም ውስጤን አነፀኝ አቆመኝ መልሶ
የአምልኮ ቤቴ በደስታ በሀሴት ታጅቦ
መስዋእት ያቀርባል ዜማ ቅኔን አንግቦ
pre_chorus
እግዚአብሔር ሆይ አመልክሀለሁ
አንተ አምላኬ ነህ አከብርሀለሁ
chorus
ምክንያት ሁኔታ ሳይሆነኝ ልኬ
አመልክሀለሁ ጌታ አምላኬ
ምክንያት ሁኔታ ሳይሆነኝ ልኬ
አከብርሀለው ጌታ አምላኬ
intro
ትናንትን እንዳመለኩህ ዛሬም ላምልክህ
የአንደበቴ ፍሬ ይባርክህ ክብር ይሁንልህ
በሰጠህኝ ዕድሜ አመስግኜ መቼ ረካሁ ከልቤ አምልኬ
በሰጠህኝ ዘመኔ አመስግኜ መቼ ረካው ከልቤ እኔ አምልኬ
verse
ሁሉ የተሰጠኝ የተደረገልኝ
የገባኝ ሰው ሆኜ ለማምለክ ኧረ እንዴት ሊከብደኝ
ከሁኔታ በላይ መዘመር መቀኘት ተምሬ
ዛሬም ላወድስህ እጥፉን ደርቤ ጨምሬ
outro
እግዚአብሔር ሆይ አመልክሀለሁ
አንተ አምላኬ ነህ አከብርሀለሁ
እግዚአብሔር ሆይ አመልክሀለሁ
አንተ አምላኬ ነህ አከብርሀለሁ

كلمات أغنية عشوائية

كلمات الأغاني الشهيرة

Loading...