
chelina - endesu كلمات أغنية
Loading...
እንደ ወንድም መከታ እንደ አባት አለኝታ
የማይደራደር በቤቱ የሚመጣ
አልጠበቀም በጣም እንዲፈጸምና
ግን የተቻለውን ሊጥር ሊለፋ
በምንም ሁኔታ በየትኛውም ቦታ
እንደ ማጂክ ታማኝነት አርጎ የሚወጣ
ይሄ ነው ጀግናዬ ልብን የሚረታ
እንደሱ 3x
ሁሉን ማስተዋል ነው ስራው ጓደኛው ነው
ከሰነፍ ጋር ህብረት ወዳጅነት የለው
አምላኩን ፈሪ ነው ሰውን አክባሪ ነው
በእውነት ደስ ይለዋል ጀግና አድናቂ ነው
ስለት የሚሰራ ግን የማይፈራ
እንዳጠፋ ሲነገረው ለማለት ይቅርታ
ይሄ ነው ወንድ ማለት ሲያውቅ የሱን ቦታ
እንደሱ 4x
ወንድነት አይደለም
እዛም እዚም ማለት
መዘንጋት ሀላፊነት
ለሴት ሊያኮራት አሉ በማስተዋሉ
ሁሌም ሲመራ ቤቱን
ሳይለቅ ስፍራውን
እንደሱ 4x
كلمات أغنية عشوائية
- elyas & taha - ah güzelim كلمات أغنية
- house of krazees - hypno كلمات أغنية
- passion - what he's done (acoustic) كلمات أغنية
- sexy zebras - jaleo كلمات أغنية
- iln - pull up كلمات أغنية
- surval - i've got to run away كلمات أغنية
- jacksonport - the bells of virgin mary كلمات أغنية
- shy eye - sakura essence (feat. iɅrɅ) كلمات أغنية
- $tank gang - $tink it up كلمات أغنية
- nick devitt - lost كلمات أغنية