kalimah.top
a b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z 0 1 2 3 4 5 6 7 8 9 #

bereket tesfaye - menfesih كلمات الأغنية

Loading...

በክርስቶስ ፡ ኢየሱስ
ተወለድኩ ፡ ከመንፈስ
ዳግም ፡ ዉልደት ፡ አግኝቻለው

የጨዋዪቱ ፡ ልጅ ፡ ነኝ ፡ የባሪያዪቱ ፡ አይደለሁም
በተስፋ ፡ ቃሉ ፡ ውሎ ፡ እራሱን ፡ ወራሽ ፡ አረገኝ
በክርስቶስ ፡ ኢየሱስ ፡ የእግዛብሄር ፡ ወራሽ ፡ ነኝ
ቃሉ ፡ ነህ ፡ የሚለኝን ፡ ልክ ፡ እንደዛው ፡ ነኝ

አነሱ ፡ ምድር ፡ ሰማይ
እርስቴን ፡ እግዛብሄርን ፡ ሳይ
ፈልጌያቸው ፡ አጣዋቸው
ሳስተያያቸው

መልካም ፡ አደረገ ፡ አብ ፡ አባት ፡ ከላይ
እኔነቴን ፡ ሳይሆን ፡ ልጁን ፡ በእኔ ፡ ሲያይ
ልጅ ፡ መሆኔ ፡ ሳያንሰኝ ፡ የእግዛብሄር ፡ ወራሽ ፡ ነኝ

አነሱ ፡ ምድር ፡ ሰማይ
እርስቴን ፡ እግዛብሄርን ፡ ሳይ
ፈልጌያቸው ፡ አጣዋቸው
ሳስተያያቸው

كلمات أغنية عشوائية

كلمات الأغاني الشهيرة

Loading...