
ap - ልደት lyrics
[chorus]
ዛሬ ልደቴ ነው የተወለድኩበት
ይህን አለም የተቀላቀልኩበት
ታድያ ዝምታ ምንድነው ኧረ መቀዝቀዝ
በሉ ተነሱ እንጂ ሁሉም ይወዛወዝ
ዛሬ ልደቴ ነው የተወለድኩበት
ይህን አለም የተቀላቀልኩበት
ታድያ ዝምታ ምንድነው ኧረ መቀዝቀዝ
በሉ ተነሱ እንጂ ሁሉም ይወዛወዝ
[verse]
ዘመድ ጎደኛ ፣ የምታቁኝ የምትወዱኝ ሁሉ አው የሆናችሁ የኛ
ተሰብስበን በአንድ ላይ አናክብረው አርቀን ምቀኛ
በፍቅር በደስታ አንድ ላይ ሆነን ወዝወዝ እንበል እኛ ፤ እናክብረው እኛ
i ain’t getting old af i just turned to seventeen
got a lotta time to work i still got time to dream
everyday i’m boomin’ men i feel like metro
everything the same አው ድሮም ዘንድሮም
ለእናት ላባቴ ወልደው ላሳደጉኝ for seventeen years
ምስጋና ልስጥ ለዚ ላደረሱኝ ይህ ለነሱ ይድረስ
ለጓደኞቼም ለምወዳቸው አዎ አስኪ ልበል thanks
ላልተለዪኝ ላላደፈረሱኝ መጥፎን በመመረዝ
ለሁላችሁም አብራችሁኝ ላላቹ
ይህን ሀሉ ጊዜ ከኔጋ የቆያቹ
በተወለድኩበት አው በዚ ቀን
ቆምኩኝ ለማመስገን ፈጣሪ ይስጥልኝ
ከጎኔ በመሆን አናዳበረታችሁኝ
ልቤ ተስፋ ሲቆርጥ መፅናኛ የሆናችሁኝ
በመወለዴ ደስተኛ የሆናችሁ
ዛሬ ልደቴ ነው እንኳን ደስ አላቹ
[chorus]
ዛሬ ልደቴ ነው የተወለድኩበት
ይህን አለም የተቀላቀልኩበት
ታድያ ዝምታ ምንድነው ኧረ መቀዝቀዝ
በሉ ተነሱ እንጂ ሁሉም ይወዛወዝ
ዛሬ ልደቴ ነው የተወለድኩበት
ይህን አለም የተቀላቀልኩበት
ታድያ ዝምታ ምንድነው ኧረ መቀዝቀዝ
በሉ ተነሱ እንጂ ሁሉም ይወዛወዝ
كلمات أغنية عشوائية
- michael crawford - why god? lyrics
- sharon cuneta - ngayon at kailanman lyrics
- sharon cuneta - ikaw (with ariel rivera) lyrics
- sharlene hector - i wish i knew lyrics
- kagrra - kasunda fuyu no mukou ni... lyrics
- recharge - bullenterror lyrics
- shapeshifters - lola's theme (corrected) lyrics
- shapeshifters - lola's theme (properly corrected) lyrics
- st lunatics - just for you lyrics
- kagrra - kaze lyrics