kalimah.top
a b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z 0 1 2 3 4 5 6 7 8 9 #

ahadu feat. mikillah & abiy - metalehu | መጣለሁ كلمات أغنية

Loading...

ahadu
ቀን ሳምንት ወራት አመታት
ሳላይሽ የሂዱ ጊዝያት

አልቀርም መጣልሽለው።፡
ቀን ሳምንት ወራት አመታት
ሳላይሽ የሂዱ ጊዝያት
መጣለው ናፍቂሻለው baby።፡

መጣለው መጣለው ላይሽ እፈልጋለው(2×)
ካለሽበት ቦታ(፬)
ካንቺመራቁን ፈልጊ
አስቢ ይሁን ብያ አድርገ
አደለም እነ የራኩት ተለይቺሽ የሂድኩት
እመታልው እነ ዛራ ካለሽበት ቦታ ኣንችን ላይ
ሂድ እያለኝ ተነሳ ናፍቆትሽ ሞልቶ በልቢ ላይ
መታለው
መጣለው መጣለው ላይሽ እፈልጋለው(2×)
ካለሽበት ቦታ(፬)
ካንቺ ጋር ስሆን ነው ውበት
ደስተኛ ምሆነው በህይወተ
ሌላ ማንም የለኝ ያላንቺ
ፍቅርን የሚሰጠኝ እንዳንቺ
ላትወቺ ገብተሻል ከልብ
ሰመመን ሆነሻል ሃሳብ
ነገ ዛራ ሳል እመጣልው
አይንሽን እስካይው ቸኩያለው፡፡

كلمات أغنية عشوائية

كلمات الأغنية الشائعة حالياً

Loading...